Ad banner
Ad banner

Nefsen Befitih Afesalew “ነፍሴን በፊትህ አፈሳለው” Hawassa Gospel Singers

#protestantmezmur #pastortamirathaile #choirsongs
official Music video by Hawassa Gosphel singers
Original song By Pastor Tamirat Haile
Lyrics
አዝ፦ ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ
እጄን ወደ አንተ አነሳለሁ
ከመቀመጫዬም እወርዳለሁ
ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ
አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
ንጉሥ ነህና አነግስሃለሁ (፪x)

ሊታይ በማይችል ብርሃን ውስጥ አለህ
ሠማይ ምድርን በቃል ታዛለህ
ወደደም ጠላም ፍጥረት በሙሉ
ይገዛልሃል የአንተ ነው ኃይሉ

አዝ፦ ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ
እጄን ወደ አንተ አነሳለሁ
ከመቀመጫዬም እወርዳለሁ
ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ
አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
ንጉሥ ነህና አነግስሃለሁ (፪x)

ሰው ህልውናው ሞትና ሕይወቱ
ሃዘን ደስታው ሹመት ሽረቱ
ትእዛዝ ሁሉ ከአንተ ይወጣል
ክብር ላንተ እንጂ ለማን ይሰጣል?

አዝ፦ ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ
እጄን ወደ አንተ አነሳለሁ
ከመቀመጫዬም እወርዳለሁ
ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ
አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
ንጉሥ ነህና አነግስሃለሁ (፪x)

እስከ እግርህ ጣት ዕንቁ ለብሰሃል
ወገብህንም በወርቅ ታጥቀሃል
ራስህ ነጭ ነው ዐይንህ ነበልባል
ክብርም ስግደትም ላንተ ይገባል

አዝ፦ ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ
እጄን ወደ አንተ አነሳለሁ
ከመቀመጫዬም እወርዳለሁ
ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ
አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
ንጉሥ ነህና አነግስሃለሁ (፪x)

እግርህ በእቶን የነጠረ ናስ
ድምፅህ ያስፈራል እንደ ውቅያኖስ
የተሳለ ሰይፍ ከአፍህ ይወጣል
ከቀትር ፀሐይ ፊትህ ያበራል

አዝ፦ ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ
እጄን ወደ አንተ አነሳለሁ
ከመቀመጫዬም እወርዳለሁ
ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ
አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
ንጉሥ ነህና አነግስሃለሁ (፪x)

ውለታህ በዝቶ ቢያስጨንቀኝ
ያለኝን ሸጬ ሽቶ ገዛሁኝ
ብልቃጡ ይሰበር ይፍሰስ በእግርህ
እንዳከበርከኝ እኔም ላክብርህ

አዝ፦ ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ
እጄን ወደ አንተ አነሳለሁ
ከመቀመጫዬም እወርዳለሁ
ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ
አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
ንጉሥ ነህና አነግስሃለሁ (፪x)

source

(Visited 7 times, 1 visits today)

You Might Be Interested In

Post A Comment For The Creator: admin

Your email address will not be published. Required fields are marked *