'በእምነት እኖራለሁ' ( Bemnet Enoralehu ) አስናቀች ተ./ ደስታ ቢ./ ተስፋዬ ጋ. / አባይነህ ሻ. / አቤል ተ. / አስራት ሙ./

”እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
— ዕብራውያን 12፥1-2።”

የመዝሙሩ ቃላት
°°°°°°°°°°°°°°
በእምነት ድል እየነሱ ያለፉትን
የቀደሙትን እያየን ከፊታችን
ልንቆም ያስፈልገናል በጌታችን
የሕይወት ምርጫችን
እርሱ ነውና ዋስትናችን (2x)

ከሁሉ የሚበልጠውን ተመልክተው
በየምድሩ ጉድጓድ ተቅበዝብዘው
ነፍስን ከሚዋጋ ምኞት ርቀው
ወንዙን ተሻገሩ አሸንፈው 3x

በእምነት ድል እየነሱ ……

ቅን ከምትመስል ሰፊ መንገድ
ወጥተን በጠባቡ ስንሰደድ
በዚህ ጐዳና ላይ ሕይወት አለ
ቆርጦ ለሚከተል የታደለ 3x

በእምነት ድል እየነሱ………

ባለ ፀጋ ሲሆን ደህይቶልን
ባለ ማዕረግ ሲሆን ተዋርዶልን
እውነተኛውን ፍቅር ገለጠልን
እኛም በእርሱ መንገድ እንሄዳለን 3x

በእምነት ድል እየነሱ ……

# # #

ከምድር በላይ ቢሆን ከሰማይም በታች
መግባት መውጣታንን ዘወትር ተመልካች
እንደ ኢየሱስ ያለ ማንን አገኛችሁ
የሕይወት ዋስትና ቤዛ የሚሆናችሁ

በእምነት እኖራለሁ ጌታዬን አውቃለሁ
የኔን ፅኑ እምባ ተተግኜዋለሁ
ወጀቡን ሳልፈራ ታግዬ ረታለሁ
የክብር ሽልማቴን ከእጁ እረከባለሁ

ለነገ አይጨንቀኝም ጭጋግ ቢሸፍነው
ወይኑ ቢጠወልግ ሃሩሩ ቢያሰጋው
የእግሬ መብራት ነው ቃሉ በእጄ ያለው
የተፈጥሮ አዛዥ ኢየሱስ ሕያው ነው

በእምነት እኖራለሁ ……

ፈቃዱ ሲሞላ ጌታዬ ከብሮ ሳይ
ምድር ዕልል ስትል ሲያጨበጭብ ሰማይ
መጠለያ ልብሴ እንጀራዬ ያ ነው
ነፍሴ ትጠግባለች በክብር በግርማው

በእምነት እኖራለሁ ……

UNAUTHORISED RE-UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED.

© ℗ Copyright Hawassa Full Gospel Believers’ Church 2022

Follow Us on our Socials
Telegram: https://t.me/hawassafullgospelch
Facebook: https://facebook.com/FGBCHawassa
Subscribe here: https://is.gd/hfullgospel

Enjoy watching…

tags: Pastor Tesfaye Gabisso, Mezmur, Asrat Mulachew, Abayneh Shalamo, Mulu wongel, protestant mezmur, bemnet enoralew, በእምነት እኖራለሁ, kingdom sound, dawit getachew, selam desta, hanna tekle, endale W giorgis, mesfin gutu, Kalkidan Lily tilahun, Desta biramo, Christian tube, Eyu chufa, marsil tv worldwide temesgen markos, efrem alemu, yosef kassa, christ mission, mezmur lyrics, dink sitota, semay christian tube, Daniel Amdemichael, hawassa, awassa, solomon bula, አዲስ መዝሙር, awratu kebede, aster abebe, love and care ethiopia, Gospel music

source

(Visited 12 times, 1 visits today)

You might be interested in

Post A Comment For The Creator: admin

Your email address will not be published. Required fields are marked *